ፈተና ለመውሰድና ውጤት ለማየት
watch videoReport menu ውስጥ ማንኛውንም አይነት ፈተና ዉጤ በግራፍ በማየት እስካሁን ፈተናውን የወሰዱትን ተማሪቾች ብዛት Max, Min Score መገምገም ያስችላችኋል
አንዳንድ ፈተናዎች ፈተናውን ለመውሰድ ወይም ውጤት ለማየት ተመጣጣኝ ከፍያ ሚጠይቁ ከሆነ "Payments Menu" ውስጥ በተቀመጡት የክፍያ አማራጮች በመጠቀም ክፍያውን በመፈጸመ ለኛ እንዲያሳውቁን
ለበለጠ መረጃ contact us hereፈተና ለመውሰድና ውጤት ለማየት
ፈተና ለማዘጋጀት፤ ለመፈተን፤ እና የተፈታኞችን ውጤት ለማየት
watch videoመምህራኖች የኛኝ ጥያቄዎች በመጠቀም ወይም የራሳችሁን ጥያቄ በማስገባት ፈተና ለተማሪዎች በ Online test or Print አርጋችሁ መውሰድ ትችላላችሁ። ይህን ለማረግ Login-Access ስለሚያስፈልግ መጀመሪያ እኛን ያግኙን
ፈተና ለማዘጋጀት፤ ለመፈተን፤ እና የተፈታኞችን ውጤት ለማየት
ማንኛውም ትምህርት ቤት የኛን ሲስተም በሁለት መልኩ መጠቀም ይችላሉ
watch videoለመምህራን የፈቀድነውን የአገልግሎት በመከተል የኛን ጥያቄዎች በመውሰድ ለተማሪዎች ፈተና ማዘጋጀት ተማሪዎችን በመፈተንና ውጤታችውን በቀላሉ Live ማየት
ማንኛውም ትምህርት ቤት የኛን ሲስተም በሁለት መልኩ መጠቀም ይችላሉ
ድርጅቶች የኛን ሲስተም በመጠቀም በ 2 መንገድ የብቃት ፈተና ማዘጋጀት ይችላሉ
watch videoድርጅቶች የኛን ሲስተም በመጠቀም በ 2 መንገድ የብቃት ፈተና ማዘጋጀት ይችላሉ